ታላቅ ተስፋ
“ተስፋን ቃል የሰጠዉ የታመነ ነዉና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ። (ዕብ 10፡ 23) ተስፋ ሰው በሕይወቱ እንደሚሆን በእርግጠኝነት የሚጠብቀው ነገር ነው። እያንዳንዱ ሰዉ ተስፋ የሚያደርገዉ...
በማህበራዊ ሚድያ የሚሠራጭ ድምጽ መለየት፤ ሃላፊነት የተሞላ አጠቃቀምና መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ
ባለንበት ጊዜ በተለይም በ COVID 19 ወረርሽኝ የተነሳ በአብዛኛው ቤት ውስጥ ተከተን ባለንበት በዚህ ወቅት፤ የተለያየ ድምጽ፣ አስተሳሰብ፣ ጩኸት፣ አመለካከት እና ፕሮፓጋንዳ የምንሰማበት አጋጣሚ ሰፊ ነው። በተለይም...
እንዲጋረድ የተፈለገው የቀስተ-ደመናው ትርጓሜ፤ እና የአማኝ ሃላፊነት
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም በምእራቡ አለምና በሃገራችን በኢትዮጲያ በተወሰነ መልኩ በትምህርት ቤቶች፣ በአንዳንድ ቢሮዎች፣ በቤትና በአፓርትመንት መስኮቶች ላይ በወረቀት የተቀለመ ህብረቀለማትን አዋህዶ የያዘ...
ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ውስጥ በጌታ መታመን
ዛሬ እንደሚታወቀው ግራ የሚያጋቡ ነገሮች በርክተዋል።ሁላችንም አሁን ባለው ሁኔታ ስለጤናችን፣ስለሥራችን፣ስለንግዶቻችን፣ ስለልጆቻችን፤ ስለቤተሰቦቻችንና ሰለጓደኞቻችን ከበፊቱ በበለጠ እናስባለን። ግራ የሚያጋቡ ነገሮች...
ተነሥቶአል!
“ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” (ሉቃ. 24:5) የክርስትናችን መሰረቱ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ስለተነሳ ነው ከማይጠፋ ዘር ሁለተኛ የተወለድነው እና የማያልፍ ርስት የተጠበቀልን።...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
የእግዚአብሔር እረኝነት በምድር በሚኖረን ሕይወት በሚገለጠው የእርሱ መግቦት፣ ጥበቃ፣ መሪነትና ባርኮት ብቻ የሚገለጥ ሳይሆን የዘላለምን ተስፋ የሚሰጥ ነው። ለዚህ ነው ዳዊት በመዝሙር 23 መደምደሚያ ላይ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- ቸርነትህና ምሕረትህ ይከተሉኛል።
ንጉስ ዳዊት በተደጋጋሚ በዝማሬው ከሚያነሳቸው ሃሳቦች መካከል የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ዋንኞቹ ናቸው። በመዝሙር 23 ላይም የእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እንደሚከተሉት በእምነት ያውጃል።...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- ጽዋዬም የተረፈ ነው።
ንጉስ ዳዊት በመዝሙር 23 ከእግዚአብሔር እረኝነት ጋር አያይዞ እግዚአብሔር የተትረፈረፈን ሕይወት የሚሰጥ አምላክ እንደሆነ ይቀኛል። ይህንን ሃሳብ የሚገልጸው “ጽዋዬም የተረፈ ነው” በማለት ነው። በዚህ ስፍራ አግባብ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- ራሴን በዘይት ቀባህ።
መዝሙረኛው ዳዊት እግዚአብሔር እረኛዬ ስለሆነ እራሴን በዘይት ቀባኝ በማለት ይዘመራል። ዳዊት በተደጋጋሚ በእግዚአብሔር የተቀባ ሰው ነው። ገና በብላቴናነቱ እግዚአብሔር ሳዖልን የእስራኤል ንጉስ እንዳይሆን ከናቀው በኋላ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ።
በመዝሙር 23 ንጉስ ዳዊት እግዚአብሔር በጠላቶቹ ፊት ለፊት ገበታን በፊቱ እንዳዘጋጀለት ይዘምራል። ገበታ ሁለት ነገሮችን ያመለክታል። አንደኛ ገበታ መክበርን ማሳያ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የወዳጅነት መገለጫ ነው። በዚህ...