ሰውና ጊዜአምና ሲሆን ዘንድሮ፣ ታሮጌው ተርታ ተደምሮ፣ ከትዝታ ጓዳ ሰምሮ፣ ታሪክ ሲባል ዞሮ፣ አዲሱ ሲጀመር ያለው ተገባዶ፣ ሽው ያለ ሲመስል ያለ መሰናዶ፣ ላልተገራበቱ በቁጭት ቀፍድዶ፣ ጊዜ አለፈ፣ ነጎደ ይላል ሰው...