ጸሎት አስተምረን -- ኃይል ለዘላለም የእግዚአብሔር ነው (ክፍል አስራ-ሰባት)
“እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ... መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።” (ማቴ. 6፡13) የአባታችን ሆይ ጸሎት የግዚአብሔርን ስም በመቀደስና መንግስቱን...
ጸሎት አስተምረን -- መንግስት ለዘላለም የእግዚአብሔር ነው (ክፍል አስራ-ስድስት)
“እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ... መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።” (ማቴ. 6፡13) ከዚህ በፊት እንዳየነው በመንፈሳዊው አለም ሁለት መንግስታት አሉ።...
ጸሎት አስተምረን -- ከክፉ አድነን (ክፍል አስራ-አምስት)
“እርሱም በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፥ በጨረሰም ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፦ ጌታ ሆይ... እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው። አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ... ከክፉ...
በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናል።
“እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።” (ዮሐ. 1፡ 16-17) በመካከላችን ሲያገለግለን የቆየው ወንድማችን ፓ/ር (ዶ/ር)...