አምልኮ -- ትርጉም (አንድ)
የአምልኮን ትርጉም ከሚገልጹልን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መካከል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሳምራዊቷ ሴት ጋር ያደረገው ምልልስ አንዱ ነው። (ዮሐ. 4) በክፍሉ እንደምናነበው ጌታችን ከይሁዳ ወደ ገሊላ ለመሄድ ተነስቶ...
ከሁሉም የሚበልጠው ማንነት!
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” (2ቆሮ 5፡17) ከጥቂት ጊዜ በፊት አልፍሬድ ፖስቴል ስለሚባል አንድ ሰው አነበብኩኝ። ሚስተር ፖስቴል...
ተባርከናል!
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” (ኤፌ. 1፡3) ምድራዊ ሕይወት በረከትን ለመያዝ የሚደረግ ሩጫ የበዛበት ነው። ሰዎች የባለጠግነትን...
በእምነት መቅረብ
“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” (ዕብ. 11፡ 6) አባታችን ሄኖክ በትውልዱ መካከል ለየት ያለ ሰው...
ልዩ መንፈስ -- ፈጽሞ መከተል!
“ከእኔ ጋር የወጡ ወንድሞቼ ግን የሕዝቡን ልብ አቀለጡ፤ እኔ ግን አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽሜ ተከተልሁ።” (ኢያሱ 14፡8) የእግዚአብሔር ሰው ካሌብ ልዩ መንፈስ የነበረው ሰው ነው። ካሌብ የነበረው የልዩነት መንፈስ...