ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም!
የያዕቆብን ታሪክ ስንማር ከላይ በርዕስነት የመረጥኩትን ወሳኝ የሆነና ቁርጠኝነትን የሚያመላክት ባለሁለት ቃላት ሓረግ እናያለን (ዘፍጥርት 32፣26)። ለያዕቆብ መባረክ ማለት በብረሃናት አምላክ ህልውና ውስጥ ዉሎ ማደር...
ውደ እርሱ ብርሃን ተጠርተናል
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ።” (1 ጴጥ. 2፡9) መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን...
ምስጋና የድል መንገድ።
“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።” (መዝ. 50፡23) ምስጋና እግዚአብሔርን የምናከብርበት መንገድ ነው። ምስጋናችን በፊቱ እንደሚያርግ መስዋዕት ለእግዚአብሔር...