ጌቴሴማኒ
ጌቴሴማኒ የአትክልት ምድር፣ እማኝ አድርጌ ልጥራሽ ምስክር፣ አድምጠሻልና የሰውን ልጅ ጽዋ ጣር። የአባቱን ፊት ሲሻ፣ ሊሞላለት የፍቃዱን ድርሻ፣ ሲጨክን ሊሸከም መስቀሉን፣ ታዝበሻልና መራራ ትግሉን። ጌቴሴማኒ...
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሌላ አይፈራም!
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሌላ አይፈራም! ከ2013 በጸጋው ታደለ የሚባል ወንድም በአትላንታ ከተማ ከሚገኘው ሞርሃውስ ኮሌጅ 3.99 በማምጣት በኮምፕተር ሳይንስና በሂሳብ ትምህርት ተመረቀ። ይህን እጅግ በጣም ከፍተኛ...